ኢራን ኤንባሲ ዛሬ በገፁ ያጋራው🇪🇹🤝🇮🇷
ኢራን ኤንባሲ ዛሬ በገፁ ያጋራው🇪🇹🤝🇮🇷 👉በሕንድ በተካሄደው የBRICS ጉባኤ ላይ፣ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በጋራ ችግኝ መትከላቸው፣ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ወዳጅነት እና ለአካባቢ ጥበቃ በመንግስት መሪዎች ደረጃ ያላቸውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ግልጽ ምልክት ነው። 𝐓𝐡𝐞 𝐣𝐨𝐢𝐧𝐭 𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭𝐢𝐧𝐠 𝐨𝐟 𝐚 𝐬𝐚𝐩𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐛𝐲 𝐭𝐡𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐢𝐝𝐞𝐧𝐭 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐑𝐞𝐩𝐮𝐛𝐥𝐢𝐜 𝐨𝐟 𝐈𝐫𝐚𝐧 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐏𝐫𝐢𝐦𝐞 𝐌𝐢𝐧𝐢𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐨𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐢𝐝𝐞𝐥𝐢𝐧𝐞𝐬 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐁𝐑𝐈𝐂𝐒 𝐬𝐮𝐦𝐦𝐢𝐭 𝐢𝐧 𝐢𝐧𝐝𝐢𝐚 𝐢𝐧𝐝𝐢𝐜𝐚𝐭𝐞𝐬 𝐚 𝐜𝐥𝐞𝐚𝐫 𝐬𝐲𝐦𝐛𝐨𝐥 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐛𝐞𝐭𝐰𝐞𝐞𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐰𝐨 𝐧𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐡𝐞𝐢𝐫 𝐥𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫𝐬' 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐢𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐭𝐨 𝐞𝐧𝐯𝐢𝐫𝐨𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭𝐚𝐥 𝐩𝐫𝐨𝐭𝐞𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧.
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗