ሰበር | ትራምፕ በኢራን ተቆጡ - መግለጫም አወጡ‼

WASULIFEneutral2026-09-13 19:02:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር | ትራምፕ በኢራን ተቆጡ - መግለጫም አወጡ‼ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢራን ከተለያዩ ሀገራት በተለይም ከገልፍ (የባህረ ሰላጤው) ሀገራት ጋር እያደረገች ያለችውን አዲስ የዲፕሎማሲ ንግግር በተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል። ​📌 የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​የገልፍ ሀገራት ከኢራን ጋር ንግግር ማድረግ ከፈለጉ ውሳኔው የራሳቸው እንደሆነና ማድረግ እንደሚችሉ ትራምፕ ተናግረዋል። ​የኢራኑ ፕሬዚዳንት ፔዜሽኪያን በብሪክስ (BRICS) ስብሰባ ወቅት ከአቡ ዳቢ አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውንና ያለፉትን አለመግባባቶች ወደ ጎን በመተው ግንኙነታቸውን ለማሻሻል መስማማታቸውን ገልጸዋል። ​በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በህንድ ተገኝተው ከኢራኑ ፕሬዚዳንት ፔዜሽኪያን ጋር መልካም የሚባል ውይይት ማድረጋቸው ይታወቃል።ትራምፕ የእኛን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]