ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-13 19:08:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት‼️ በራያ ኮረም ትናንት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከተፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማሪ ዛሬም ሁለት ጊዜ ተፈፅሟል። ጥቃቱ ዛሬ ረፋድ ላይ በራያ ኮረም በበሬ ገበያ አከባቢ #መስኮተ_ብርሀን ትምህርት ቤት ላይ የተፈፀመ ሲሆን የህወሓት አንድ ዙ-23 የጫነች #ፓትሮል እና የተለያዩ ተተኳሽ የጫነች አንድ FSR መኪና በጥቃቱ ጉዳት ደርሶባቸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]