ቶጎ አፍሪካ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ መጠቀም እንዳለባት አሳስባለች።
ቶጎ አፍሪካ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ መጠቀም እንዳለባት አሳስባለች። ቶጎ የአፍሪካ ሀገራት የአውሮፓውያንን የቀኝ ግዛት ዘመን የቀን መቆጠሪያ በማስወገድ የራሳቸውን አህጉራዊ ማንነት የሚያንፀባርቁበት አዲስ ዓመት እና በዓላት ሊኖሯቸው እንደሚገባ ጥሪ አቀረበች። የምዕራባውያንን የቀኝ ግዛት ዘመን የቀን መቆጠሪያዎችን በማስወገድ አፍሪካውያን የራሳቸውን አህጉራዊ ማንነትና ታሪክ የሚያንፀባርቅ የጊዜ አቆጣጠር ሊኖራቸው እንደሚገባ ቶጎ ጥሪ አቅርባለች። ቶጎ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር አህጉራዊ አንድነትን የሚያጎለብት አዲስ ዓመት እንዲታወጅ የጠየቀች ሲሆን፣ ለዚህም መፍትሔው መላው አፍሪካውያን የራሳቸውን ማንነት ለመመለስ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ (ካላንደር) መጠቀም እንደሆነ አሳስባለች። በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ ካላንደር የነፃነት፣ የራሷን የቻለች ሀገር እና የጥንታዊ…
Read the full story at addis_reporter ↗