በተያዘዉ በጀት ዓመት የዞኑን ማኅበረሰብ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ይደረጋል።
በተያዘዉ በጀት ዓመት የዞኑን ማኅበረሰብ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ይደረጋል። በሰሜን ሸዋ ዞን የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ዞኑ በ2018 በጀት አመት የሥራ አፈጻጸም በክልል ደረጃ የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ የአመራሩ ቁርጠኝነትና የመናበብ ውጤት መሆኑን…
Read the full story at amharamassmedia ↗