የደሴ ከተማ አሥተዳደር ያለፉ ስኬቶችን እና ቀጣይ ሥራዎችን የተመለከተ ውይይት እየተደረገ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 08:21:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ያለፉ ስኬቶችን እና ቀጣይ ሥራዎችን የተመለከተ ውይይት እየተደረገ ነው። "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ቃል የደሴ ከተማ አስተዳደር የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። #አሚኮ #Plan #Ethiopia ባሕር ዳር #መስከረም04/2018 ዓ.ም

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]