የዳኞች ኮሚቴ ዩናይትድን ይቅርታ ጠየቀ !

ADDIS_NEWSneutral2026-09-14 08:40:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዳኞች ኮሚቴ ዩናይትድን ይቅርታ ጠየቀ ! የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ኮሚቴ ኤርሊንግ ሀላንድ ያስቆጠረው ግብ ከጨዋታ ውጪ እንደነበር ገለፀ። ኮሚቴው ቫር ስህተት መስራቱን እና ጎሉ መሻር እንደነበረበት በይፋ አስታውቋል። የዳኞች ኮሚቴው ለተፈጠረው ስህተት ማንችስተር ዩናይትድ የይቅርታ ደብዳቤ መላኩን አያይዞ ገልጿል። የኤርሊንግ ሀላንድ ግብ ከጨዋታ ውጪ መሆኑን የሜዳ ላይ ዳኞች ቢገልፁም ቫር ውሳኔውን ሽሮ ማፅደቁ አይዘነጋም። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]