የሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ሰፊ ጥረት ተደርጓል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 08:24:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ሰፊ ጥረት ተደርጓል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ”አርቆ ማዬት አልቆ መስራት” በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ደበበ አክሎግ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትጋትና ጥረት የሚጠይቅ፣ የተናበበ አመራርነትን የሚሻ እንደኾነ አንስተዋል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]