በደቡብ ወሎ ዞን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት እቅዶች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።
በደቡብ ወሎ ዞን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት እቅዶች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። "አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት" በሚል ሀሳብ የደቡብ ወሎ ዞን ጠቅላላ አመራሮች የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግሥት ሥራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ኦሬንቴሽን መድረክ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የዞን፣ የወረዳ እና ከተማ አሥተዳደር ጠቅላላ አመራሮች የተገኙ ሲኾን ለተከታታይ ቀናቶች የሚቀጥል ይሆናል። #አሚኮ #Plan #Ethiopia ባሕር ዳር #መስከረም04/2018 ዓ.ም
Read the full story at amharamassmedia ↗