‎ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝቡን የልማቱ ተጠቃሚና ተሳታፊ የማድረግ ሥራ ይተገበራል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 08:30:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝቡን የልማቱ ተጠቃሚና ተሳታፊ የማድረግ ሥራ ይተገበራል። ‎በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግስት ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። “አርቆ ማየት አልቆ መሥራት ” በሚል መሪ ቃል በ2018 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር እየተገመገመ ይገኛል። መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ፣ የብሔረሰብ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዓለሙ ሰውነት፣…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]