"አርቆ ማየት አልቆ መሥራት"

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 08:35:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

"አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ቃል የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል። ​በመድረኩ በከተማ አሰልጣኝ ተዳደሩ የተከናወኑ ሥራዎች ተነስቸው የሚገመገሙ ሲኾን በቀጣይ ሥራዎች አቅጣጫ ዙሪያም ውይይት ይደረጋል። #አሚኮ #Plan #Ethiopia ባሕር ዳር #መስከረም04/2018 ዓ.ም

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]