መሪዎች ባሳዩት ጽናት፣ ትዕግሥት እና ቁርጠኝነት ስኬታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 08:36:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

መሪዎች ባሳዩት ጽናት፣ ትዕግሥት እና ቁርጠኝነት ስኬታማ ሥራዎች ተሠርተዋል። የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ በየደረጃው በሚገኙ መሪዎች እና ባለሙያዎች መካከል የነበረው ቅንጅት የሕዝብን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ከፍተኛ አቅም ፈጥሯል። በተለይም የጸጥታ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]