የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ‼
የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ‼ በትግራይ ክልል በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች የኢንተርኔት እና የስልክ አገልግሎት የማቋረጥ ተግባር እየተከናወነ እንደሚገኝ መረጃዎች አመላከቱ። አገልግሎቱ እየተቋረጠ የሚገኘው በቅርብ ቀናት ህወሓት የጦር መሳሪያ ክምችት አድርጎባቸዋል በሚባሉ የተመረጡ ወረዳዎች እና ዞኖች ላይ የፌደራል መንግስቱ በድሮን እርምጃ መውሰዱን ተከትሎ ነው። ጥቃቶቹ መረጃ በሚሰጡ አካላት ትብብር እየተፈጸሙ ነው በሚል እምነት፣ የመረጃ ልውውጡን እና ግንኙነቶችን ለማቋረጥ ሲባል አገልግሎቱ እንዲቋረጥ እየተደረገ መሆኑ ተሰምቷል። ይህ እርምጃ በአካባቢው ነዋሪዎች እና ነጋዴዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ (ካሽ) እጥረት በመኖሩ ምክንያት የዕለት ተዕለት የንግድ እና የሂሳብ እንቅስቃሴዎች ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ክፍያ ላይ…
Read the full story at wasulife ↗