የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ትኩረት ያደረጉ ሥራዎች ይሠራሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 10:06:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ትኩረት ያደረጉ ሥራዎች ይሠራሉ። የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ በ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ዘርፉ ለክልሉ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸውን ተቋማት አስተባብሮ የያዘ ነው ብለዋል። የውይይት መድረኩ በዘርፉ ስር የሚገኙ ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት የነበራቸውን አፈጻጸም በመገምገም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]