ስልክና እና ኢንተርኔት ለማቋረጥ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-09-14 10:28:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ስልክና እና ኢንተርኔት ለማቋረጥ‼️ ህወሓት በመላው ትግራይ ክልል የስልክ እና የኢንተርኔት ግንኙነቶችን ሙሉ በሙሉ ለማቋረጥ እንቅስቃሴ መጀመሩን ምንጮች ገልፀዋል። በአንዳንድ አካባቢዎች የኢትዮ ቴሌኮም ትራንስፈርመሮችን ማንሳት ተጀምሯል ። እስካሁን ድረስ በኤዳጋ ሃሙስ፣ አቢ አዲ፣ ሀገረ ሰላም፣ ራማ እና ዛጊር ጀምረዋል። በራማ የሚገኙ የቴሌ ጠባቂዎች ትራንስፎርመሩን ለማስወገድ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በቁጥጥር ስር ለማዋል የታጠቁ ሰዎችን እንዳሰማሩ ታውቋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]