ሰላም እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል።
ሰላም እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል። የደቡብ ወሎ ዞን “አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ መልዕክት በ2018 በጀት ዓመት በፓርቲ እና በመንግሥት በተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ይገኛል። የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን በበጀት ዓመቱ የዞኑ ሰላም እንዲረጋገጥ በማድረግ እና የጽንፈኞች ምኞትን በማክሸፍ…
Read the full story at amharamassmedia ↗