የሕዝብን ፍላጎቶች መሠረት ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 10:52:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕዝብን ፍላጎቶች መሠረት ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ”አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ መልዕክት የፓርቲ እና የመንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ በ2018 በጀት ዓመት የውስጥ ሰላምን ለማረጋገጥ እና ከአጎራባች ወንድም ሕዝቦች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የተሠራው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]