ቅቤን ከተለያዩ ባዕድ ነገሮች ጋር በመደባለቅ ለበአል ገበያ ሲያቀርቡ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ቅቤን ከተለያዩ ባዕድ ነገሮች ጋር በመደባለቅ ለበአል ገበያ ሲያቀርቡ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር መነ አብቹ ክፍለ ከተማ ቱፉ ሙና ወረዳ ውስጥ ለምግብነት የሚውልን ቅቤን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመደባለቅ ለበአል ገበያ ሲያቀርቡ የነበሩ ሶስት ግለሠቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክፍለ ከተማው ኮሚኒኬሽን ፅ/ ቤት ገልጿል ። እንደ ፅ/ቤቱ መግለጫ አለባቸው ጌታ፣ እንዳለማው ወሌ እና አስማማው ወሌ የተባሉ ሶስት ተጠርጣሪዎች ለምግብነት የሚውልን ቅቤን ከተለያዪ ባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ለገበያ ሲያቀርቡ እንደነበር ተጠቁሟል። ሶስቱ ተጠርጣሪ ግለሠቦች መስከረም 1ቀን 2019 ዓ/ም በመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ካራ ሚጤ በተባለ ስፍራ በተከራዩበት ቤት ለምግብ የሚቀርብ ቅቤን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ወደ አዲስ አበባ ለገበያ ለማቅረብ ሲሞክሩ…
Read the full story at zena24now ↗