በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ይጀመራል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ይጀመራል። የዝግጅት ክፍላችን በተለያዩ ክፍለ ከተማዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለ2019 የትምህርት ዘመን አጀማመር እያደረጉት ያለዉን የቅድመ ዝግጅት ስራ የአዲስ አበባ ትመህርት ቢሮ ምልከታ አድርጋል፡፡ በዚህም ለ2019 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ውጤታማ እና በሥነ ምግባር የታነፁ ለማድረግ ብሎም ብቁ ትውልድ ለመፍጠር እንዲቻል የተሻለ ትምህርት ለመስጠት የሚስችሉ በርካታ ስራዎች መሰራታቸዉን ለመመልከት መቻሉን የተነገረ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደትን የተሳካ ለማድረግ የትምህርት ቤት ምድረ ግቢን ውብ ፣ ጽዱ ብሎም ለተማሪዎችና መምህራን ምቹ እንዲሆኑ የማድረግ ስራዎች ተከናውነዋል። በአዲሱ የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ውጤት እና ሥነ ምግባር…
Read the full story at zena24now ↗