የእንቁጣጣሽ ወረቀት ይዞ ሆቴል ገብቶ ባለ 240 ሺህ ብር አይፎን የሰረቀው ታዳጊ እጅ ከፈንጂ ተያዘ !

ADDIS_NEWSneutral2026-09-14 13:02:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእንቁጣጣሽ ወረቀት ይዞ ሆቴል ገብቶ ባለ 240 ሺህ ብር አይፎን የሰረቀው ታዳጊ እጅ ከፈንጂ ተያዘ ! በታዲያስ አዲስ ፕሮግራም ላይ ከአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ባልደረባ ከኮማንደር ቶማስ ጋር የተደረገው ቆይታ በእውነትም ብዙ የሚያስደምሙ፣ የሚያስቁ እንዲሁም ትልቅ ማህበራዊ መልእክት ያዘሉ ክስተቶችን ይፋ አድርጓል። የመጀመሪያውና በርካቶችን እያነጋገረ ያለው ክስተት የተፈጸመው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በሚገኝ አንድ ዓለም አቀፍ ሆቴል ውስጥ ነው። አንዲት ትውልደ ኢትዮጵያዊት እንግዳ ባረፈችበት ሆቴል ክፍል በር ይንኳኳል። አንኳኪው ደግሞ የባህል ልብስ ለብሶ "የአበባዮሽ/እንቁጣጣሽ" ወረቀት የያዘ ታዳጊ ልጅ ነው። ባህሉን የምታውቀው እንግዳም በደስታ ወረቀቱን ተቀብላ ለልጁ ስጦታ የሚሆን ገንዘብ ልታመጣ ወደ ውስጠኛው ክፍል ታመራለች። ይሁን እንጂ ልጁ የዋጋ ግምቱ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]