በምሥራቅ አማራ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሠራ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 12:40:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

በምሥራቅ አማራ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሠራ ነው። በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የተያዘውን የምርት ግብ ለማሳካት የአረም እና የተባይ ቁጥጥር ሥራ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ እና በምሥራቁ የክልሉ አካባቢዎች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር የሚያስችል የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ.ር) እንደገለጹት በበጀት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]