ፈተናዎችን ወደ ድል ….!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-14 12:50:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፈተናዎችን ወደ ድል ….! የምዕራብ ጎጃም ዞን ”አርቆ ማየት አልቆ መሥራት” በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት እና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እየገመገመ ነው። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ በጀት ዓመቱ በርካታ ችግሮችን በማለፍ ፈተናዎችን ወደ ድል የተቀየረበት መኾኑን ገልጸዋል። የታሪካዊ ጠላቶችን እኩይ አላማ ለማክሸፍ ከፌዴራል እና ከአካባቢው የጸጥታ መዋቅር ጋር በመቀናጀት ሰፊ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]