የመሰናክል ሩጫዋ ንግሥት ዳሊላህ ሙሐመድ ከስፖርቱ ዓለም በይፋ ተሰናበተች።
የመሰናክል ሩጫዋ ንግሥት ዳሊላህ ሙሐመድ ከስፖርቱ ዓለም በይፋ ተሰናበተች። በ400 ሜትር መሰናክል ሩጫ ለዓመታት በርካታ ድሎችን በመቀዳጀት የስፖርቱን የከፍታ ዘመን የመራችው አሜሪካዊቷ አትሌት ዳሊላህ ሙሐመድ ከስፖርቱ ዓለም በይፋ መሰናበቷን አስታውቃለች። አትሌቷ በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ በመወዳደር የስፖርት ዘመኗን አጠናቅቃለች። ከውድድሩ አስቀድሞ ለኤንቢሲ ጋዜጠኛ ሌዊስ ጆንሰን በሰጠችው አስተያየት፣ ውድድሩ የመጨረሻዋ መኾኑን የገለጸችው ዳሊላህ በፍጻሜው ውድድር 53 ሰከንድ ከ11 ማይክሮሰከንድ…
Read the full story at amharamassmedia ↗