“ለሰላም እጦት መድኃኒቱ ቅን አዕምሮ ነው”
“ለሰላም እጦት መድኃኒቱ ቅን አዕምሮ ነው” ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ እነሆ “አዲስ ዓመት መጣ” እንላለን። አዲስ ዓመት የቁጥር ልዩነትን እንጂ ያው ዘመን ነው። ነገር ግን ቀድሞ ከነበረው የዘመን ቁጥር ላይ በተጨመረው የዘመን ቁጥር የሰዎችም ገቢራዊ ሁኔታ በአወንታዊ መልኩ ቀድሞ ከነበረው የተሻለ ሲኾን ዘመኑን “አዲስ ዓመት” ያስብለዋል። በተለይም በጥልቅ የልቦና መታደስ ውስጥ በአዲስ ዕቅድ፣ ተግባር እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗