መሪዎቹ ወደ ስብሰባው በአንድ መኪና!

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-14 13:05:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

መሪዎቹ ወደ ስብሰባው በአንድ መኪና! የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ በህንድ በተካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ወደ መሰብሰቢያ አዳራሹ በአንድ መኪና ሲጓዙ ታይተዋል። መኪናው የፕሬዝዳንት ፑቲን ሲሆን፣ ፑቲን ወደ ውጭ ሀገራት በሚያደርጉት ጉዞ የራሳቸውን የፕሬዝዳንት መኪና ይዘው መጓዛቸው የተለመደ ነው። በተለምዶም የፑቲን መኪና እጅግ ጥብቅ የደህንነት ፕሮቶኮል ያለው በመሆኑ፣ ሌላ መሪ አብሯቸው ሲጓዝ ማየት ብዙ ጊዜ የሚታይ ነገር አይደለም። በዚህ ጊዜ ግን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፑቲን ጋር በአንድ መኪና ወደ ስብሰባው ሲጓዙ መታየታቸው ትኩረት የሚስብ ነው። ይህን እንደ ተራ የትራንስፖርት ሁኔታ ብቻ ማየት አይገባም፤ በዲፕሎማሲ ዓለም እንዲህ ያሉ ምስሎች ብዙ ጊዜ የመሪዎችን ቅርበት፣ የግንኙነት ደረጃ እና የጋራ ፖለቲካዊ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]