ፑቲን በብሪክስ ሀገራት መካከል የሚደረግ የንግድ ልውውጥ 1.2 ትሪሊየን ዶላር ደርሷል አሉ
ፑቲን በብሪክስ ሀገራት መካከል የሚደረግ የንግድ ልውውጥ 1.2 ትሪሊየን ዶላር ደርሷል አሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የብሪክስ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር ለአዳዲስ የምርት ሰንሰለቶች እና ገበያዎች ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራል ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በኒው ደልሂ በተካሄደው የብሪክስ የውጭ አጋሮች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በብሪክስ ሀገራት ውስጥ የሕዝብ ቁጥር እድገት መጠን ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመረ እንደሚሄድ ተናግረዋል። የሀገር ውስጥ ገበያዎች እየተጠናከሩ መሆናቸውን እና የተለያዩ መሰረተ ልማቶች መገንባታቸውን ገልጸዋል። በድርጅታችን ውስጥ የሚደረገው የሀገር ውስጥ ንግድ አሁን ላይ 1.2 ትሪሊየን ዶላር ደርሷል ነው ያሉት ። ተሳታፊ ሀገራት ከዓለም አቀፍ ኤክስፖርት ውስጥ አንድ አራተኛውን የሚሸፍኑ ሲሆን፣ የዓለምን ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ተለዋዋጭነት 49 በመቶ…
Read the full story at zena24now ↗