ጠላት ጋር አንሠራም፤ የሕዝብን ስቃይም አናራዝምም
ጠላት ጋር አንሠራም፤ የሕዝብን ስቃይም አናራዝምም በሰሜን ጎንደር ዞን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ግጭቱ የሀገርን ኢኮኖሚ የሚጎዳ፤ የሕዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም መኾኑን በመረዳት የሰላም አማራጭን መቀበላቸውን ተናግረዋል። የትጥቅ ትግሉ ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር ጥምረት በመፍጠር የግለሰቦችን ጥቅም ለማስከበር የሚደረግ፤ በታጣቂዎች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት የጎላበት እና ዓላማ የሌለው መኾኑንም አንስተዋል። በቀጣይ ሰላምን ለማጽናት እና በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎች…
Read the full story at amharamassmedia ↗