በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ።

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-14 15:24:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ። ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት፣ በክልሉ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ መወሰኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል። ሚኒስትሩ በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርታቸውን መቀጠል ባለመቻላቸው ለቅሬታቸው መፍትሔ ለመጠየቅ በትምህርት ሚኒስቴር ግቢ ከተገኙ ተማሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ጦርነትና ግጭትን በመሸሽ ከትግራይ ክልል የወጡ ተማሪዎች በሰላም የመኖርና የመማር መብት ያላቸው መሆኑን ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት አስገንዝበዋል። ተማሪዎቹ ትምህርታቸው ሳይስተጓጎል እንዲቀጥሉ ማድረግ ተገቢ መሆኑን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ ተማሪዎቹ በሌሎች…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]