" ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ለመጀመር እየተዘጋጁ በመሆናቸው የዝውውር ምደባው በቅርቡ ይጠናቀቃል " - ፕ/ር ክንደያ ገ/ህይወት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ
" ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ለመጀመር እየተዘጋጁ በመሆናቸው የዝውውር ምደባው በቅርቡ ይጠናቀቃል " - ፕ/ር ክንደያ ገ/ህይወት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በመማር ላይ የነበሩ ተማሪዎች የዝውውር ምዝገባ በኦንላይን እንዲሚካሄድ ተነግሯል። በትግራይ ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ እና ወደ ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲዛወሩ ጥያቄ ያቀረቡ ተማሪዎች በአካል መምጣት ሳይጠበቀባቸው ባሉበት ሆነው በበይነ-መረብ (Online) እንዲመዘገቡ ይደረጋል። ተማሪዎቹ ወደ ሌሎች ተቋማት እንዲዛወሩ በአካል ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በትምህርት ሚኒስቴር ምዝገባ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። በተለይም ዛሬ ሰኞ መስከረም 4/2019 ዓ.ም በርካታ ተማሪዎች በአካል ለመመዝገብ መምጣታቸው በምዝገባ ሂደቱ ላይ ከፍተኛ መጨናነቅ እና ችግር መፍጠሩን ቲክቫህ ኢትዮጵያ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗