የሽያጭ ባለሙያ
የሽያጭ ባለሙያ ለሴቶች ልብስ መሸጫ ሱቃችን ቀልጣፋ እና ተግባቢ የሆነች የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን። መስፈርቶች፦ * ፆታ፦ ሴት * የስራ ልምድ፦ በሽያጭ ስራ ላይ ልምድ ቢኖራት ይመረጣል * ተፈላጊ ክህሎት፦ ደንበኛን በአክብሮት ማስተናገድ የምትችል እና በንግግር የማሳመን ችሎታ ያላት። የስራ ሁኔታዎች፦ * የስራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት * የስራ ቀናት፦ አሰኞ እስከ እሁድ *በሳምት አንድ ቀን እረፋተ አለው * ደሞዝ፦ 8,000 ብር (በወር) *ኮምሽን የለውም * አድራሻ፦ አያት አደባባይ እንዴት ማመልከት ይቻላል? ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች በስልክ ቁጥር [+251911986976] በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ። @ethio_job_vacancy1
Read the full story at ethio_job_vacancy1 ↗