በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ!

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-14 19:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ! በትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወስኗል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩና በአሁኑ ወቅት በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርታቸውን መቀጠል ባለመቻላቸው መፍትሔ ከጠየቁ ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ÷ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ደህንነታቸው ወደሚጠበቅባቸው ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ተመድበው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ መወሰኑን ገልጸዋል። ወጣቶች በአሁኑ ወቅት ማተኮር ያለባቸው ትምህርታቸው…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]