የሰላም አማራጩን የተቀበሉ የፅንፈኛው ታጣቂዎች ለሠራዊቱ እጅ መስጠታቸውን ቀጥለዋል።
የሰላም አማራጩን የተቀበሉ የፅንፈኛው ታጣቂዎች ለሠራዊቱ እጅ መስጠታቸውን ቀጥለዋል። በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ አካባቢ በፀረ-ሰላም ተግባር ተሰማርተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 34 የፅንፈኛው ቡድን ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ለሠራዊቱ እጅ መስጠታቸውን የ10ኛ ዕዝ መረጃ ከፍል አስታውቋል። የ10ኛ ዕዝ መረጃ ክፍል በቀጠናው የዕዙ አመራርና የዞኑ አመራሮች ታጣቂዎችን በሰላማዊ መንገድ እንዲገቡ እጃቸውን እንዲሰጡ በቅንጅት በተሰራው ስራ በርካታ ታጣቂዎች በተከታታይ መግባታቸውን አውስቶ ዛሬም 34ቱ ከነሙሉ ትጥቃቸው እጅ እንደሰጡ ገልጿል። ለሰራዊታችን እጃቸው የሰጡ ታጣቂዎች በበኩላቸው የኛ ጫካ መግባት እርስ በእርስ ከመጎዳዳት ሌላ የፈየደው ነገር የለም፤ የአካባቢያችን ሰላም በማወክም ህዝባችን ጎድተናል አሁን ግን ይህንኑ ተረድተን እና ተፀፅተን መጥተናል ለአካባቢው…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗