" ሰዎች ተገድለዋል፤ ተፈናቅለዋል " - የኮልሜ ነዋሪዎች
" ሰዎች ተገድለዋል፤ ተፈናቅለዋል " - የኮልሜ ነዋሪዎች 👉 " የጤና እና ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ 21 ቤቶች ተቃጥለዋል " - የኮልሜ ወረዳ አስተዳዳሪ ⚫️ " በእኛ ማህበረሰብ እንዲህ አይነት ድርጊት አልተፈጸመም። ነገር ግን ጣልቃ የገቡ አካላት አሉ " - የበና ፃማይ ወረዳ አስተዳዳሪ (ለዶቼ ቨለ ሬድዮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ የኮንሶ፣ ኧሌ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች በሚዋሰኑባቸው አከባቢዎች ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ህይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ ሰዎች ተፈናቅለዋል። ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ የኮልሜ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ ሁለት አርሶ አደሮች፥ የነገሮች መነሻ ጳጉሜ 4/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ገደማ መሆኑን ያመለክታሉ። በዕለቱ ከበና ፀማይ ወረዳ የታጠቁ ሰዎች " ከብቶች ጠፍተውብናል ወደ ኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ መግባታቸውን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗