📚 ትምህርት እና የማህበራዊ ሚዲያ
📚 ትምህርት እና የማህበራዊ ሚዲያ ውድ ተማሪዎች፦ ዛሬ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥቂት ሰከንዶች የሚፈጅ ቪዲዮ በአንድ ሌሊት በብዙ ሰዎች ዘንድ ታዋቂ ሊያደርግ ይችላል። ይህም ብዙ ወጣቶች "ትምህርት ተምሬ ምን አገኛለሁ?" እንዲሉ እያደረገ ነው። አንዳንድ * ታዋቂ * ነን የሚሉ ሰዎች ህይወት፣ ስኬት ያለው እዛ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቻ እንደሆነ በማሳየት የልጆችን አእምሮ፣ የወደፊት ተስፋና ህልም እየገደሉ ነው። " TikTok " ሆነ ሌላ የማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም ወይም ይዘት መፍጠር በራሱ ችግር አይደለም፤ ችግሩ ግን የትምህርት፣ የንባብና የራስን እድገት ጊዜ ሲተካ ነው። አስተውሉ 👉 ዝና ሊያልፍ ይችላል፤ እውቀትና ችሎታ ግን ማንም ሊነጥቃችሁ የማይችለው ሀብታችሁ ነው። 🎓 ትምህርት ምን ይሰጣል ? ትምህርት መማር ፈተና ለማለፍ ብቻ አይደለም። ማሰብን ፣ መጠየቅን ፣ ችግር መፍታትን ፣…
Read the full story at tikvahethiopia ↗