በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-15 08:05:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በሐዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ነዋሪ የሆነው ተከሳሽ አቶ አንሺሶ ካጢሶ ሐሰተኛ የፌስቡክ ገጽ በመጠቀም በግል ተበዳዮች ላይ ያነጣጠረ የጥላቻ ንግግር በማሰራጨት ከፍተኛ የሥነ-ልቦና ጉዳት ማድረሱ ተረጋግጧል። ዐቃቤ ሕግ በተከሳሹ ላይ የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 1181/2012 አንቀጽ 4፣ 5 እና 7 ንዑስ አንቀጽ 4 መሠረት ተደራራቢ 13 የወንጀል ክሶችን መስርቶ ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል።ጉዳዩን ሲከታተል የቆየው የሆሳዕና ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትም ድርጊቱ ሆን ተብሎ የተፈጸመ በመሆኑ በከባድ ወንጀል መድቦታል። ተከሳሹ በተከሰሰባቸው 13 ተደራራቢ የወንጀል ክሶች ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።እያንዳንዱ ክስ እስከ 1 ዓመት ከ6 ወር ቀላል እስራት የሚያስቀጣ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]