የሁቲዎች ጥቃት በሳውዲ የነዳጅ መሰረተ ልማት መቱ‼

WASULIFEneutral2026-09-15 08:23:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁቲዎች ጥቃት በሳውዲ የነዳጅ መሰረተ ልማት መቱ‼ የሁቲ አማፂያን ሳውዲ አረቢያ ነዳጅ ወደ ቀይ ባሕር ለማስተላለፍ የምትጠቀምበትን የነዳጅ ማገፊያ ጣቢያ (Pumping Station) ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ የመሰረተ ልማቱን ጠግኖ ወደ ሥራ ለመመለስ እስከ ወር ሊወስድ እንደሚችል ተገልጿል። ሁቲዎች ከሳውዲ አረቢያ ጋር ግንኙነት ያላቸው መርከቦች በባብ ኤል-መንደብ በኩል እንዳያልፉ እገዳ ማድረጋቸውን ተከትሎ በቀይ ባሕር አካባቢ ያለው ውጥረት አይሏል። ​ ኢትዮጵያ በዓመት ከ1 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በላይ የነዳጅ ምርቶችን በጂቡቲ በኩል የምታስገባ ሲሆን፣ ጂቡቲ ደግሞ አብዛኛውን ነዳጅ የምታስመጣው ከሳውዲ አረቢያ ነው። የሳውዲ ነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል እና የነዳጅ ዋጋ መጨመር በኢትዮጵያ አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል።(photo file) ​👇ለታማኝ ቤተሰቦቼ ድምፅ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]