#እንድታውቁት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-15 08:23:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

#እንድታውቁት‼️ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች ከሐሰተኛ ድረ-ገጾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው አንዳንድ አጭበርባሪዎች የኤምባሲዎችን ገጽ በመምሰል ሐሰተኛ የኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ፖርታሎችን እያሰራጩ ነው። ይህም አመልካቾችን ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ሊዳርግ እንደሚችል አገልግሎቱ ገልጿል። በመሆኑም ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች https://immigration.gov.et/?fbclid የሚለውን ይፋዊ ድረ-ገጽ ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]