#እንድታውቁት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-15 08:30:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

#እንድታውቁት‼️ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች ከሐሰተኛ ድረ-ገጾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው አንዳንድ አጭበርባሪዎች የኤምባሲዎችን ገጽ በመምሰል ሐሰተኛ የኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ፖርታሎችን እያሰራጩ ነው። ይህም አመልካቾችን ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ሊዳርግ እንደሚችል አገልግሎቱ ገልጿል። በመሆኑም ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች https://immigration.gov.et/?fbclid የሚለውን ይፋዊ ድረ-ገጽ ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]