#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-15 08:38:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ሕክምና ኮሌጅ በአጠቃላይ ነርሲንግ BSc ፕሮግራም ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ እየተቀበለ ነው፡፡ ፈጠራ የታከለበት የማስተማር ዘዴ፣ ሲሙላሽን መሰረት ያደረገ፣ በቀጥታ የሚደረግ የክሊኒካዊ የሥራ ልምምድ እና ሌሎችንም ያከተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለፕሮግራሙ የሚፈለጉ ተማሪዎች ብዛት 30 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 10 በመቶ ለአዳጊ ክልሎች የተመደበ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ለቅበላ የ12ኛ ክፍል ውጤት ● ለአዳጊ ክልሎች ለወንድ 400 ፣ ለሴት 375 ● ለሌሎች ክልሎች ለወንድ 425 ፣ ለሴት 400 ● የትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት 70% ለማመልከት 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement የማመልከቻ ጊዜው የሚጠናቀቀው 👇 መስከረም 08/2019 ዓ.ም (ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]