በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ተጀመረ።
በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ተጀመረ። በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን “የመጀመሪያው ቀን፣ የመጀመሪያው ክፍል” የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። የመምሪያው ኀላፊ ሰይፈ ሞገስ እንደገለጹት ትምህርት መስከረም 05/2019 ዓ.ም ለመጀመር ቀድሞ በቂ ዝግጅት በመደረጉ በታቀደለት ጊዜ የመማር ማስተማር ሂደቱን ማስጀመር ተችሏል። ተማሪዎች…
Read the full story at amharamassmedia ↗