‎የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-15 10:08:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው። ‎ ‎የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር “አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። ‎ ‎በመድረኩ ላይ የተገኙት የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ እንደገለጹት በ2018 በጀት ዓመት ያጋጠሙ ፈተናዎችን በጽናት በመሻገር በሰው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]