“ኢንዱስትሪዎች ሙሉ አቅማቸውን ይጠቀሙ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
“ኢንዱስትሪዎች ሙሉ አቅማቸውን ይጠቀሙ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የተሻለ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ከሚደረግባቸው አካባቢዎች መካከል የሰሜን ሸዋ ዞን አንዱ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በዞኑ በግንባታ ላይ ያሉ እና ወደ ሥራ የገቡ ኢንዱስትሪዎችን የሥራ እንቅስቃሴ በትላንትናው ዕለት ጎብኝተዋል። በሰሜን ሽዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር እና በደብረ…
Read the full story at amharamassmedia ↗