በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ተሽከርካሪን ደርቦ ማቆም 1 ሺህ ብር ያስቀጣል‼️
በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ተሽከርካሪን ደርቦ ማቆም 1 ሺህ ብር ያስቀጣል‼️ በአዲስ አበባ ከተማ የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ የሚፈጠረውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ፤ በመዲናዋ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ዙሪያ ማንኛውንም ተሽከርካሪ ደርቦ ማቆም በጥብቅ እንደሚከለከልና እንደሚያስቀጣ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን አስታወቀ። በትምህርት ቤቶች መግቢያና መውጫ ሰዓት በዋና መንገዶች ላይ ተሽከርካሪን ደርቦ ማቆም 1 ሺህ ብር እንደሚያስቀጣ የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ገነት ዲባባ አስታውቀዋል። ወላጆች ተሽከርካሪን መንገድ ላይ ለጥቂት ሰከንዶች ብቻ አቁመው ተማሪዎችን ማውረድ የሚችሉ ሲሆን፤ ነገር ግን ተሽከርካሪን ለደቂቃዎች በአካባቢው ማቆምም ሆነ አቁሞ መውረድ ፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። የትራፊክ መጨናነቅን ለማስቀረት ሲባል፤ በግል…
Read the full story at addis_reporter ↗