የድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት "ታድዬ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም ሊመረቅ ነው፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-15 10:07:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት "ታድዬ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም ሊመረቅ ነው፡፡ በአልበሙ ዙሪያ በተሰጠው ጋዜጣዊ ግለጫ ላይ ድምጻዊው አልተገኘም፡፡ ድምፃዊ ኢሳያስ ታምራት 13 ልዩ ልዩ ስራዎችን ያካተተውን የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን "ታድዬ" በሚል መጠሪያ አጠናቆ በመጪው መስከረም 8 ቀን ለአድማጮች ሊያደርስ መሆኑ ተገለጸ። ዛሬ በአልበሙ ዙሪያ በተሰጠው መግለጫ ላይ የሽርጉድ ኢቨንት እና ኢንተርቴይመንት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ መንገሻን ጨምሮ በርካታ አንጋፋ እና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች፣ የዜማና ግጥም ደራሲያን እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪዎች ተገኝተዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት የሙዚቃ ባለሙያዎቹ እንዳብራሩት፣ ይህ "ታድዬ" የተሰኘ አልበም የድሮውን የሙዚቃ ቃና ከአሁኑ ትውልድ ስሜት ጋር በሚያምር ሁኔታ አዋህዶ የያዘ ነው። የሙዚቃ አቀናባሪዎቹ ስራውን ለማጠናቀቅ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]