#EFF

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-15 10:54:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

#EFF የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አቶ ኢሳያስ ጅራ ዳግም ተመርጠዋል። አቶ ኢሳያስ ጅራ ለፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ብቸኛ እጩ ነበሩ። ከደቂቃዎች በፊት ከተሰጡ 88 ድምፆች አቶ ኢሳያስ ጅራ 81 ድምፆችን በማግኘት በድጋሜ ሊመረጡ ችለዋል። ይህንንም ተከትሎ አቶ ኢሳያስ ጅራ ለሚቀጥሉት አራት አመታት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው የሚያገለግሉ ይሆናል። አቶ ኢሳያስ ጅራ በካፍ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና በፊፋ ውስጥ የበኩላቸውን ድርሻ እየተወጡ ይገኛሉ። የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከምርጫው መጠናቀቅ በኃላ በስልክ “ የእንኳን ደስ አለህ “መልዕክታቸውን አጋርተዋል። በዛሬው ምርጫ ላይ የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን :- - የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት - የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]