በወጣቶች ዘንድ መድኃኒቶችን ለሱስ የመጠቀም ልማድ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ተባለ፡፡
በወጣቶች ዘንድ መድኃኒቶችን ለሱስ የመጠቀም ልማድ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ተባለ፡፡ ለህክምና አገልግሎት ብቻ እንዲውሉ የተፈቀዱ እና በሀኪም ማዘዣ ብቻ የሚሰጡ ልዩ ልዩ መድኃኒቶችን እንደ አደንዛዥ ዕፅ ለሱስ የመጠቀም ልማድ በወጣቶች ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን አንድ ጥናት አመልክቷል ። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አስካለማሪያም ቢክስ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት የህመም ማስታገሻነት ባህሪ ያላቸውን መድኃኒቶች ያለ አግባብ እና ያለ ሀኪም ትእዛዝ የመውሰድ ጎጂ ልማድ እየጨመረ መጥቷል ። ይህም የረጅም ጊዜ የሱስ ጥገኝነትን ከማስከተሉም በላይ በወጣቶች አካላዊና አእምሮአዊ ጤንነት ላይ ከፍተኛና ዘላቂ ጉዳት ያደርሳል ። ችግሩን ለመቅረፍ ወጣቶችን ለተለያዩ ሱሶች ሊያጋልጡ የሚችሉ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን ለይቶ መስራት…
Read the full story at zena24now ↗