#የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ መሆኑ ስጋት ፈጠረ

MESERETMEDIAneutral2026-09-15 11:13:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ መሆኑ ስጋት ፈጠረ "ከሁሉም በላይ አስገራሚው እና አሳዛኙ ድርጊት የተፈጸመው በ NICU/PICU (የጨቅላ ህጻናት እና የህጻናት ጽኑ ህክምና ክፍል) የቅጥር ሂደት ላይ ነው... የጽሁፍ ፈተና እንኳን ሳይወስዱ ለቃል ፈተና ተመርጠዋል ተብሎ በጤና ቢሮው የተወጣው የስም ዝርዝር በአብዛኛው በእውነተኛው አለም የሌሉ፣ በሀሰት የተፈጠሩ የሰዎች ስሞች ናቸው" ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/50-331

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]