“በአዲሱ የትምህርት ዘመን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ተዘጋጅተናል” የደሴ ከተማ ተማሪዎች
“በአዲሱ የትምህርት ዘመን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ተዘጋጅተናል” የደሴ ከተማ ተማሪዎች በደሴ ከተማ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ዛሬ መስከረም 05 በይፋ ተጀምሯል። በዕለቱ ለተማሪዎች መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ሀገር የምትገነባው በትምህርት መኾኑን በመረዳት ተማሪዎች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ራሳቸውን እንዲያበቁ አሳስበዋል። ተማሪዎች ስኬታማ ለመኾን ክፍለ ጊዜን በአግባቡ በመከታተል እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗