“እንደ ሀገር የግብ ጠባቂ ችግር አለብን” አሠልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
“እንደ ሀገር የግብ ጠባቂ ችግር አለብን” አሠልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ እና የምርጫ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተገኙት የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ፣ ቡድናቸው ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ጠንካራ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን ገልጸዋል። አሠልጣኙ አክለውም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከሚገኙ 18 ክለቦች መካከል 16ቱ የውጭ ሀገር ግብ ጠባቂዎችን የሚጠቀሙ መኾናቸውን ገልጸው ይህም ሀገሪቱ ከፍተኛ የግብ ጠባቂ እጥረት እንዳጋጠማት የሚያሳይ ነው…
Read the full story at amharamassmedia ↗