በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ባንጃ ወረዳ አስኩና አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የብሔረሰብ አሥተዳደሩ እና የባንጃ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የባንጃ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ፀሐይነህ ቦጋለ የትምህርት ዘመኑን በስኬት ለማጠናቀቅ የተማሪ፣ የወላጆች እና የትምህርት ቤቶች ትስስር መጠናከር እንደሚገባው አስገንዝበዋል። ተማሪዎች የወደፊት…
Read the full story at amharamassmedia ↗